አስተዋጽዖ ለማድረግ

From MediaWiki.org
Jump to: navigation, search
This page is a translated version of the page How to contribute and the translation is 83% complete.

Other languages:
አማርኛ • ‎العربية • ‎asturianu • ‎azərbaycanca • ‎تورکجه • ‎беларуская (тарашкевіца)‎ • ‎български • ‎বাংলা • ‎bosanski • ‎català • ‎کوردی • ‎čeština • ‎dansk • ‎Deutsch • ‎Zazaki • ‎Ελληνικά • ‎English • ‎British English • ‎Esperanto • ‎español • ‎فارسی • ‎suomi • ‎français • ‎galego • ‎Hawai`i • ‎עברית • ‎हिन्दी • ‎hrvatski • ‎magyar • ‎Bahasa Indonesia • ‎italiano • ‎日本語 • ‎ქართული • ‎ភាសាខ្មែរ • ‎ಕನ್ನಡ • ‎한국어 • ‎Ripoarisch • ‎Lëtzebuergesch • ‎lietuvių • ‎македонски • ‎മലയാളം • ‎मराठी • ‎Bahasa Melayu • ‎Napulitano • ‎norsk bokmål • ‎Nederlands • ‎norsk nynorsk • ‎occitan • ‎ଓଡ଼ିଆ • ‎polski • ‎پښتو • ‎português • ‎português do Brasil • ‎română • ‎русский • ‎Scots • ‎සිංහල • ‎shqip • ‎Basa Sunda • ‎svenska • ‎தமிழ் • ‎తెలుగు • ‎ไทย • ‎Türkçe • ‎ئۇيغۇرچە / Uyghurche • ‎ئۇيغۇرچە • ‎українська • ‎اردو • ‎Tiếng Việt • ‎ייִדיש • ‎中文
Plug-in Noun project 4032.svg
ሁሉም የዊኪሚድያ ፕሮጀክቶች በነጻ ፈቃድ የተለቀቁ ናቸው። ይህንን በጣም ሰፊ ዕውቀት ለማግኘት ፣ ለማዋሐድ እና ለማሳደግ በሁሉም የሚዲያዊኪ ዊኪዎች ላይ የሚገኘውን የ መረብ ኤፒአዩን በመጠቀም ኮድ ይጻፉ። ሌሎች ክፍት የመረጃ ምንጮችየXML እና የSQL ጥርቅሞችን ጨምሮ በዚህ ይገኛሉ።
Source code project 1171.svg
Patches welcome! You can improve MediaWiki core and its extensions, mobile applications and user customizations. The code is all free and open source. Choose a coding project, big or small! The main languages are PHP, JavaScript, HTML and CSS, as well as Lua for some extensions.
Hammer - Noun project 1306.svg
ችግር ካለ ያመልክቱን! የሥራችንን ጥራት ለማሻሻል ፦ የእጅ ሙከራዎችን በማድረግ ፣ በራስ-ገዝ የመቃኛ ሙከራ በማድረግ ፣ ተከታታይ መቀላቀል እና የችግር መቆጣጠር በማድረግ ይርዱን።
Aiga mail inverted nobg.svg
እንደ መልእክተኛ የቴክኒክ ችግር ያጋጠማቸውን ሌሎች ዊኪሚድያውያንን ይርዱዜና በማስተላለፍም ሌሎች ተጠቃሚዎች ምን ተጽዕኖ እንደሚደርስባቸው ያስታውቁ ፥ እናም የመልእክተኞች ዝርዝርን በመቀላቀል አጎልባቾችንና የአካባቢዎን ዊኪ ያገናኙ።
Book Noun project 7656.svg
የእንግሊዝኛ ጸሐፊዎች የሚዲያዊኪ መመሪያን፣ ሌላ ጠቃሚ የእርዳታ ገጾችን እናም የዚህን ድረ-ገጽ ማንኛውንም ገጽ ማሻሻል ይችላሉ።
Translation - Noun project 987.svg
ከእንግሊዝኛ ሌላ ፣ ሌሎች ቋንቋዎችን አቀላጥፈው የሚናገሩ ከሆነ ይህንን ድረ-ገጽ እና የ ሚድያዊኪን ፕሮግራም በመተርጎም ሊረዱ ይችላሉ።
Question Noun project 2185.svg
እርዳታ ማስተናገጃው ወይም በሚድያዊኪ መገናኛ እና በማኅበራዊ ሚድያ ቻናሎች ውስጥ መልስ የሚፈልጉ ተጠቃሚዎችንና አጎልባቾችን ይርዱ።
Noun project 9866.svg
ተጠቃሚዎች ምን ይፈልጋሉ? ምን ዓይነት ገጽታዎችን እናጎልብት? ምን ችግሮችን ለመፍታት ቅድሚያ እንስጥ? ከንድፍና ማጎልበት ሠራተኞች ጋር በመሆን ትክክለኛ ሥራዎችን በማቀድ ይርዱን።
Vitruvian Man Noun project 6674.svg
Help apply the Wikimedia design principles in projects looking for UX feedback, small improvements, multilingual and mobile interfaces.
Community Noun project 2280.svg
ከኅብረተ-ሰቡ ጋር ይገናኙ ፤ ወይ በመረጃ መረብ ወይ በግምባር
Icon credits